bill
ከአገልግሎት አሰጣጣችን ጋር በተያየዘ የሚቀርቡ ጥያቄዎች

ለሚጠየቁት ጥያቄዎች ሁሉ መልሶችንም አብረው ይመልከቱ

ለኦንላይን አገልግሎት መመዝገብ የምንችለው እንዴት ነው?

ወደ  ዌብሳይቱ ከገባቹ በኋላ በስተቀይ በኩል ደምቆ የሚታየው አገልግሎት ይጠይቁ የሚለውም በመጫን ለአገልግሎት መመዝገብ ይችላሉ

የይዞታ ፋይላችን ማየት የምንችለው እንዴት ነው

ያሎትን የመሬት ይዞታ መረጃ ፋይል ለማየት ቀድመው በመመዝገብ አካውንት ከተረጋገጠ በኋላ ማየት ይችላሉ


ጥያቄ ካሎት ይጠይቁ

faq