bill

የከተማና መሬት ዘርፍ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

የአገልግሎቶች ብዛት: 21

1 - ለጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 25 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›15 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

2 - ለጨረታ አሸናፊዎች ደብዳቤ የማዘጋጀት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 የጨረታ አሸናፊ መሆናቸውን ማረጋገጥ 15 min
2 ባሸነፉበት ዋጋ ቅድመ ክፍያ ማስላት 25 min
3 ደብዳቤውን አዘጋጅቶ መስጠት 20 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›0 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

3 - የባንክ ወይም የፍርድ ቤት እግድ የማገድ አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 1 hr›0 min
3 አግዱን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 40 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›0 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

4 - ኢዞታ ቮይደ መረጊየ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ዚግጅት መመለት 10 min
የሚወስደው ጊዜ10 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

5 - የጨረታ ሊዝ ውል ማዋዋልና ይዞታ ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላታችን ማረጋገጥ 20 min
2 ሰነድ ማህደር ማጣራት 30 min
3 የመስክ ስራ ማከናወን 2 hr›0 min
4 የሊዝ ቅድመ ክፍያ ማስከፈል 1 hr›0 min
5 የሊዝ ውል ፎርም መሙላት 1 hr›0 min
6 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 1 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ5 hr›50 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

6 - የነባር/ሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላታቸውን ማረጋገጥ 10 min
2 የመስክ ስራ ማከናወንና መረጃውን ማስገባት 26 min
3 የሊዝ ውል ማዋዋል 25 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 1 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›1 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

7 - የይዞታ መብት የመፍጠርና ይዞታ ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላታችን ማረጋገጥ 30 min
2 የመስክ ስራ ማከናወን 2 hr›0 min
3 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 4 hr›0 min
4 የሊዝ ውል ማዋውል 4 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ10 hr›30 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

8 - የስመ-ንብረት ዝውውር አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 40 min
2 ተቃዋሚ ካለ ማስታወቂያ ማዘጋጀት 5 dy›0 hr›0 min
3 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 3 hr›0 min
4 የሊዝ ውል ማዋዋል 3 hr›0 min
5 የቤት ሽያጭ ውል እንዲፀድቅ ስለመጠየቅ 3 hr›20 min
የሚወስደው ጊዜ5 dy›10 hr›0 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

9 - የባንክ ወይም የፍርድ ቤት እግድ የማንሳት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30 min
2 እግዱን ማንሳት 40 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›10 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

10 - ለፍርድ ቤትና ለሌሎች ተቋማት ትዛዝ ምላሽ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 1 hr›0 min
2 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማሰከፈል 1 dy›9 hr›20 min
የሚወስደው ጊዜ1 dy›11 hr›10 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

11 - ይዞታ የመክፈል አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 የመስክ ስራ ማከናወን 4 hr›0 min
3 ይዞታውን በመክፈል በሰነድ ማስረከብ 50 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
5 የሊዝ ውል ማዋዋል 1 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ6 hr›45 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

12 - ይዞታ የመቀላቀል አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 የመስክ ስራ ማከናወን 30 min
3 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 25 min
4 የሊዝ ውል ፎርም መሙላት 1 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›20 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

13 - እዳና እገዳ ነጻ መረጃ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30 min
3 እዳ እገዳ ነጻውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 20 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 50 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›0 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

14 - የካሳና ምትክ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30 min
2 ህጋዊ ተነሺ ስለመሆኑ ማረጋገጥ 35 min
3 የካሳ፣ ምትክ ቤት ወይም ምትክ ቦታ መቀበያ ምስክር ወረቀት ለባለይዞታው መስጠት 50 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›55 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

15 - የድንበር ክርክር መፍታት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 50 min
3 የመስክ ስራ ማከናወንና ውጤቱን የማህደር መረጃ ጋር ማመሳከር 4 hr›20 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
5 ውሳኔውን ማሳዋቅ 30 min
የሚወስደው ጊዜ6 hr›35 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

16 - የይዞታ ወሰን ይከለልልኝ ጥያቄ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 29 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 50 min
3 የመስክ ስራ ማከናወን 50 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
5 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
የሚወስደው ጊዜ3 hr›9 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

17 - ፋይል ይጣራልኝ ጥያቄ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›25 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

18 - የጠፋ የይዞታ ካርታ በጋዜጣ ማሳውጅ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 41 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30 min
3 የሚወጣውን ማስታወቂያና ለባንኮች የሚላክ ደብዳቤ ማዘጋጀትና 30 min
4 ለጋዘጣ ማሳወጅ 54 min
5 ማስታወቂያ መለጠፍ 30 min
የሚወስደው ጊዜ3 hr›5 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

19 - በስማቸው ቤት አለመኖሩን የማጣራት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 10 min
2 መረጃውን ከዳታ ቤዝ ላይ ማጣራት 25 min
3 ቤት ያላቸው ከሆነ 20 min
4 ከጦ ውጭ ቤት ለሌላቸው 30 min
5 ከጦራ ውጭ ቤት የሌለው ለአንድ ሰው 20 min
6 ከጦራ 20 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›5 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

20 - ለካዳስተር መረጃ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 10 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 20 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›0 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

21 - የይዞታ ትክክለኛነት ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 6 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30 min
3 የይዞታ ትክክለኛነት ማረጋገጫ ሞልቶ መላክ 1 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›36 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

አገልግሎት ለመጠየቅ
እዚህ ይጫኑ

አገልግሎትን ለመጠየቅና ምላሾችን ለመከታተል ሲመዘገቡ ምላሽ እንሰጦታለን

ባለይዞታ ከሆኑ አሁኑ ይመዝገቡ
እዚህ ይጫኑ

መረጃዎን፣ክፍያዎችን፣ደብዳቤዎችን፣አገልግሎቶችን ባሉበት ሆነው ማየት ይችላሉ

አገልግሎት ለመጠየቅ

ኦንላይን ተመዝግበው ሊያገኙት የሚፈልጉት አገልግሎት አለዎት...?

አገልግሎት ለመጠየቅ
faq